በጋምቤላ ግጭት የቆሰሉ ሰዎች በዓለምአቀፍ ቀይ መስቀል በሚደገፍ ሆስፒታል እየታከሙ መሆኑ ተገለጸ

  • እስክንድር ፍሬው

ጃዊ የስደተኞች መጠለያ ሠፈር /ፋይል ፎቶ/

የአሜሪካ ድምጽ ያነጋገራቸው የዓለምአቀፉ ኮሚቴ የምስራቅ አፍሪካ ቃል አቀባይ ይዞ እስክንድር ፍሬው የላከው ዘገባ ዝርዝሩን ይዟል።

የዓለምአቀፍ ቀይ መስቀል ድርጅት (ICRC) በቅርቡ በደቡብ ሱዳን ድንበር አካባቢ በነበረው ግጭት የቆሰሉ ሰዎች በዓለምአቀፍ ቀይ መስቀል በሚደገፍ ሆስፒታል እየታከሙ መሆኑ ተገለጸ ። የአሜሪካ ድምጽ ያነጋገራቸው የዓለምአቀፉ ኮሚቴ የምስራቅ አፍሪካ ቃል አቀባይ ይዞ እስክንድር ፍሬው የላከው ዘገባ ዝርዝሩን ይዟል። ከድምጽ ፋይሉ ያድምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

በጋምቤላ ግጭት የቆሰሉ ሰዎች በዓለምአቀፍ ቀይ መስቀል በሚደገፍ ሆስፒታል እየታከሙ መሆኑ ተገለጸ

የተባበሩት መንግስታት የስደተኞች ድርጅት (UNHCR)ኢትዮጵያ ጋምቤላ ውስጥ የተፈጸመውን ግድያ አወገዘ

የተባበሩት መንግስታት የስደተኞች ድርጅት (UNHCR)አርማ

እስክንድር ተጨማሪ ዜና ልኳል፣ ከድምጽ ፋይሉ ያድምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

የተባበሩት መንግስታት የስደተኞች ድርጅት (UNHCR)ኢትዮጵያ ጋምቤላ ውስጥ የተፈጸመውን ግድያ አወገዘ