የሙሩሌ ጎሣ ታጣቂዎች በጋምቤላ ክልል ጥቃት የፈጸሙት በመንግሥት ድክመት ነው ሲል መኢአድ ከሰሰ

  • እስክንድር ፍሬው
በየሙሩሌ ጎሣ እና በ ኑዌር ደቡብ ሱዳን ውስጥ ግጭት በተፈጠረበት ጊዜ የልዎ ኑዌር ጎሳ አባል ጠመንጃ ይዞ እ.አ.አ. 2013/ፋይል ፎቶ - ሮይተርስ/

በየሙሩሌ ጎሣ እና በ ኑዌር ደቡብ ሱዳን ውስጥ ግጭት በተፈጠረበት ጊዜ የልዎ ኑዌር ጎሳ አባል ጠመንጃ ይዞ እ.አ.አ. 2013/ፋይል ፎቶ - ሮይተርስ/

ፓርቲው ሰሞኑን ባወጣው መግለጫ፥ መንግሥት ለዜጎቹ ተገቢውን ጥበቃ አላደረገም ብሏል።

ከደቡብ ሱዳን የመጡ የሙሩሌ ጎሣ ታጣቂዎች በጋምቤላ ክልል ጥቃት የፈጸሙት በመንግሥት ድክመት ነው ሲል የመላ ኢትዮጵያ አንድነት ፓርቲ መኢአድ ከሷል።

በየሙሩሌ ጎሣ እ.አ.አ. 2013/ፋይል ፎቶ - ሮይተርስ/

በየሙሩሌ ጎሣ እ.አ.አ. 2013/ፋይል ፎቶ - ሮይተርስ/

ፓርቲው ሰሞኑን ባወጣው መግለጫ፥ መንግሥት ለዜጎቹ ተገቢውን ጥበቃ አላደረገም ብሏል። የመንግሥት ባለሥልጣናት ሰሞኑን በሰጧቸውአስተያየቶች እንደዚህ ዓይነቶቹን ወቀሳዎች ሲያስተባብሉና ተጨባጩን ሁኔታ እንደማያንፀባርቁ ሲገልጹ ቆይተዋል።

እስክንድር ፍሬው የመኢአድን የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ ሙሉጌታ አበበን አነጋግሯል፣ ከድምጽ ፋይሉ ዝርዝሩን ያድምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

የሙሩሌ ጎሣ ታጣቂዎች በጋምቤላ ክልል ጥቃት የፈጸሙት በመንግሥት ድክመት ነው ሲል መኢአድ ከሰሰ