የኢትዮጵያ መንግሥት አሸባሪዎች ያዝኩ አለ

  • እስክንድር ፍሬው

Students dressed as Hindu Lord Shiva, also known as Nataraja, the Lord of Dancers, during a religious event in Mumbai, India.

በቁጥጥር ሥር የዋሉት ሰዎች ዜግነት ግን አልተገለጸም። ይህ ዜና አስከተጠናቀረ ድረስ የኤርትራ መንግሥት በጉዳዩ ላይ የሰጠው አስተይየት የለም።

ከኤርትራ ተላኩ ያላቸውን አሸባሪዎች በቁጥጥር ሥር ማዋሉንና ሊያመልጡ የሞክሩትንም መግደሉን

የኢትዮጽያ መንግሥት አስታወቀ። በቁጥጥር ሥር የዋሉት ሰዎች ዜግነት ግን አልተገለጸም።

ይህ ዜና አስከተጠናቀረ ድረስ የኤርትራ መንግሥት በጉዳዩ ላይ የሰጠው አስተይየት የለም።

የድምጽ ፋይሉን በመጫን የአስክንድር ፍሬውን አጭር ዘገባ ያድምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

የኢትዮጵያ መንግሥት አሸባሪዎች ያዝኩ አለ