በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በሰሜን ትግራይ ከ85 በላይ የሚሆኑ ሰዎች ተጠለፉ ተባለ

ኤርትራና ኢትዮጵያ
ኤርትራና ኢትዮጵያ

ኤርትራ ያለው ዴምህት በሚል አህጽሮት የሚታወቀው የትግራይ ህዝብ ዴሞክራስያዊ እንቅስቃሴ የተባለው ድርጅት ስለጠለፋው የማውቀው ነገር የለም ብሏል።

ሰሜን ትግራይ ውስጥ ባህላዊ ወርቅ ለቃሚዎች ተግባር ላይ ከተሰማሩ ስዎች ከሰማንያ አምስት በላይ የሚሆኑት ተጠልፈው ወደ ኤርትራ እንደተወሰዱ፣ ሁለት ሰዎች ደግሞ እንደሞቱ ከመጠለፍ ተረፍን ያሉ ሁለት ሰዎች ገለጸዋል።

ኤርትራ ያለው ዴምህት በሚል አህጽሮት የሚታወቀው የትግራይ ህዝብ ዴሞክራስያዊ እንቅስቃሴ የተባለው ድርጅት ስለጠለፋው የማውቀው ነገር የለም ብሏል።

በሰሜን ትግራይ ከ85 በላይ የሚሆኑ ሰዎች ተጠለፉ ተባለ
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:10 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

XS
SM
MD
LG