በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ኢትዮጵያዊቷ ወርቅነሽ ደገፋ በትላንቱ ”የሮም - ኦስቲያ” ግማሽ ማራቶን ድል ተቀዳጅታለች


ኢትዮጵያዊቷ ወርቅነሽ ደገፋ በትላንቱ ”የሮም - ኦስቲያ” ግማሽ ማራቶን ድል ተቀዳጅታለች። የወንዶቹንኬንያዊው ሰሎሞን ኪርዋ የጎ (Solomon Kirwa Yego) አሸንፏል። በባርሴሎና ማራቶን የሴቶቹን የስፔኗ ቫለሪ አዩቤ ቀድማ ገብታለች። የወንዶቹን ኢትዮጵያዊው ዲኖ ሴፊርአሸንፏል።

XS
SM
MD
LG