በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ሳምንታዊ የስፖርት ዜና


[ፋይል ፎቶ - አሶሸየትድ ፕረስ/AP]
[ፋይል ፎቶ - አሶሸየትድ ፕረስ/AP]

በፈረንሣዩ የዓለም አገር አቋራጭ ሻምፒዮና ውድድር ለውጭ ሀገሮች የሚሮጡ የኢትዮጵያ አትሌቶች አሸነፉ።

በፈረንሣዩ የዓለም አገር አቋራጭ ሻምፒዮና ውድድር ለውጭ ሀገሮች የሚሮጡ የኢትዮጵያ አትሌቶች አሸነፉ።

በኢትዮጵያ ዓለምአቀፍ ደረጃውን የጠበቀ የማራቶን ሩጫ ውድድር ለማካሄድ ቅድመ ዝግጅት እየተደረገ መሆኑ ተገለፀ።

በእግር ኳስ በ38ኛው የምሥራቅና መካከለኛው አፍሪካ ሻምፒዮና ምክንያት ተቋርጦ የቆየው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ተጀመረ።

ዘገባውን ለማዳመጥ ከዚህ በታች ያለውን የድምጽ ፋይል በመጫን ያዳምጡ።

ሳምንታዊ የስፖርት ዜና
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:54 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

XS
SM
MD
LG