No media source currently available
በአትሌቲክስ፥ 33ኛው የጃንሜዳ ዓለም አቀፍ አገር አቋራጭ ሩጫ ትላንት እሁድ በአዲስ አበባ ተካሄደ። በመቶዎች የተቆጠሩ አትሌቶች የተሳተፉበት ሲሆን ተመልካችም ብዙ እንደነበር ተዘግቧል።