በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የዩናይትድ ስቴትስ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የዓለም የሰብዓዊ መብቶችን አያያዝ የሚያሳይ ሪፖርት ይፋ አደረጉ


የዩናይትድ ስቴትስ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ጆን ኬሪ /ፎቶ አሶሽየትድ ፕረስ/
የዩናይትድ ስቴትስ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ጆን ኬሪ /ፎቶ አሶሽየትድ ፕረስ/

​​ሪፖርቱ እ.አ.አ. በ 2015 ዓ.ም በዓለማችን ለደረሱ የመልካም አስተዳደር ቀውሶች ቁልፍ ችግሮች ሲል የጠቀሳቸው፥ የአሸባሪ ቡድኖች አረመኒያዊ ጥቃቶችና የመንግሥታት በሲቪል ማኅበረሰቡ ላይ የሚያካሂዱት አፈና ናቸው።

የዩናይትድ ስቴትስ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የዓለም ሀገሮችን የሰብዓዊ መብቶች አያያዝ አስመልክቶ በያመቱ የሚያወጣውን ሪፖርት ይፋ አድርገዋል።

ሪፖርቱ እ.አ.አ. በ 2015 ዓ.ም በዓለማችን ለደረሱ የመልካም አስተዳደር ቀውሶች ቁልፍ ችግሮች ሲል የጠቀሳቸው፥ የአሸባሪ ቡድኖች አረመኒያዊ ጥቃቶችና የመንግሥታት በሲቪል ማኅበረሰቡ ላይ የሚያካሂዱት አፈና ናቸው።

ሪፖርቱ መሻሻሎች መታየታቸውንም ያወሳል። የቪኦኤ ኒክ ችንግ (Nike Ching) ዘግቦበታል። ሰሎሞን ክፍሌ አቅርቦታል፣ ከድምጽ ፋይሉ ያድምጡ።

የዩናይትድ ስቴትስ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የዓለም የሰብዓዊ መብቶችን አያያዝ የሚያሳይ ሪፖርት ይፋ አደረጉ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:19 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

XS
SM
MD
LG