No media source currently available
የዑጋንዳው ፕሬዘዳንታዊ የምርጫ ዘመቻ ትናንት በይፋ አብቅቷል። የምረጡኝ ዘመቻው ማብቃት የተገለጸው፥ ሁሉም ዋና የሚባሉት እጩ ተወዳዳሪዎች ዘመቻቸውን ካካሄዱ በሁዋላ ነው።