በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የአሜሪካ መዲና ዋሺንግተን በዚህ ሣምንት የአስተዳደር ሽግግር ሽርጉድ ላይ ነች


ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ ዋይት ሃውስን ለተተኪያቸው ዶናልድ ትራምፕ አስረክበው ይሰናበታሉ።

የተመራጩ ፕሬዚደንት ትራምፕ ደጋፊዎችም አርባ አምስተኛ ፕሬዚዳንት ሆነው ቃለ መሃላ ስነ ስርዓት ላይ ለመካፈል ወደ ዋሽንግተን እየጎረፉ ናቸው።

ትራምፕን የሚቃወሙም በዓርቡ የቃለ መሃላው ዕለት ግልብጥ ብለው ሊወጡ ተዘጋጅተዋል፡፡

የአንድ ታሪካዊ ዘመን ፍጻሜ ድምዳሜ!!!

የመጀመሪያው የዩናይትድ ስቴትስ ጥቁር ፕሬዚደንት ባራክ ኦባማ ከስምንት ዓመታት ቆይታ በኋላ ከዋይት ሃውስ ሊሰናበቱ ነው።

ኦባማ ከጥቂት ቀናት በፊት ያደረጉት የስንብት ንግግራቸው የተስፋ ቃና የተላበሰ ነበር፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የአሜሪካ መዲና ዋሺንግተን በዚህ ሣምንት የአስተዳደር ሽግግር ሽርጉድ ላይ ነች
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:20 0:00

XS
SM
MD
LG