በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የሽግግር ቀን ባሜሪካ


ከበርቴው ነጋዴ ዶናልድ ትራምፕ ነገ፤ ዓርብ ጥር 12/2009 ዓ.ም. በዩናይትድ ስቴትስ የተወካዮች ምክር ቤት ደጅ ላይ ቃለ-መሃላ ሲፈፅሙ የሃገራቸው 45ኛ ፕሬዚዳንት ይሆናሉ።

በብዙ ሥራዎች ተወጥራ ምትገኘው መናገሻዪቱ ዋሺንግተን ዲሲ በለውጥና በሽግግር ሂደት ውስጥ ነች። የ44ኛው የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት የሥልጣን ዘመን አብቅቶ እነሆ 45ኛው ወደ መንበሩ እየዘለቁ ናቸው።

“አዲሱ ሥራውን ለመጀመር በእጅጉ ጓጉቷል” ብለዋል ተመራጭ ምክትል ፕሬዚዳንት ማይክ ፔንስ።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የሽግግር ቀን ባሜሪካ
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:21 0:00

XS
SM
MD
LG