No media source currently available
የኬንያ አትሌቶች በሣምንቱ ማብቂያ በተለያዩ የዓለም ከተሞች በተካሄዱ የግማሽና ሙሉ ማራቶን ሩጫ ውድድሮች በሁለቱም ፆታ የበላይነቱን ተቀዳጅተዋል። የኢትዮጵያና ኤርትራ ሯጮች ባንዳንዶቹ በሁለተኝነት አጠናቀዋል።