No media source currently available
በየጊዜው ቁጥሩ እየጨመረ እሚሄደውን የአለም ህዝብ ለመመገብ የግብርና ምርታማነት ለመጨመር የሚደረገው ትግል የግብርናም ሆነ የሌሎች ዘርፎች ሳይንሳዊ ምርምሮች የሚጫወቱት ሚና ከፍ ማለት እንዳለበት ተጠቆመ። በኢትዮጵያ በግብርናው ዘርፍ የታየው ለውጥ አርአያነት ተሞግሷል። ዘጋብያችን መለስካቸው አመሃ ከአዲስ አበባ የላከው ዘገባ አለ፣ ከድምጽ ፋይሉ ያድምጡ።