በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የግብርናም ሆነ የሌሎች ዘርፎች ሳይንሳዊ ምርምሮች የሚጫወቱት ሚና ከፍ ማለት እንዳለበት ተጠቆመ


የግብርናም ሆነ የሌሎች ዘርፎች ሳይንሳዊ ምርምሮች የሚጫወቱት ሚና ከፍ ማለት እንዳለበት ተጠቆመ
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:32 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

በየጊዜው ቁጥሩ እየጨመረ እሚሄደውን የአለም ህዝብ ለመመገብ የግብርና ምርታማነት ለመጨመር የሚደረገው ትግል የግብርናም ሆነ የሌሎች ዘርፎች ሳይንሳዊ ምርምሮች የሚጫወቱት ሚና ከፍ ማለት እንዳለበት ተጠቆመ። ​​በኢትዮጵያ በግብርናው ዘርፍ የታየው ለውጥ አርአያነት ተሞግሷል። ዘጋብያችን መለስካቸው አመሃ ከአዲስ አበባ የላከው ዘገባ አለ፣ ከድምጽ ፋይሉ ያድምጡ።

XS
SM
MD
LG