ዋሽንግተን ዲሲ —
በምዕርራብ ወለጋ ዞን መነሲቡ ወረዳ መንዲ ከተማ ካለፈው አርብ እስከ እሁድ የተካሄደውን የመንፈሳዊ ጉባኤ ሥነ ሥርዓት ተከትሎ መዝሙር በመዘመር ላይ የነበሩ የጉባኤው ተሳታፊዎች ወደየመኖሪያ ቀዬዎቻችን በመመለስ ላይ ሳለን በኦሮሚያ አድማ በታኝ ፖሊስና በፌድራል ሠራዊት ተደበደብን ይላሉ።
የከተማው አስተዳዳሪና የፖሊስ ኃላፊ ግን ውንጀላውን ያስተባብላሉ።