በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

“አባቴን ጨምሮ የረሃብ አድማ ላይ መኾናቸውን ጥቆማ ደርሶናል”ቦንቱ በቀለ ገርባ

በኦሮሚያ ከተሞች ከተነሳው ተቃውሞ ጋራ በተያያዘ ተጠርጥረው በእሥር ላይ የሚገኙት የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ (ኦፌኮ) ተቀዳሚ ምክትል ሊቀመንበር አቶ በቀለ ገርባና ሌሎች እሥረኞች የረሃብ አድማ ላይ መሆናቸውን ጥቆማ እንደደረሳት ልጃቸው ቦንቱ በቀለ ለሜሪካ ድምፅ ገልፃለች፡፡

በኦሮሚያ ከተሞች ከተነሳው ተቃውሞ ጋራ በተያያዘ ተጠርጥረው በእሥር ላይ የሚገኙት የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ (ኦፌኮ) ተቀዳሚ ምክትል ሊቀመንበር አቶ በቀለ ገርባና ሌሎች እሥረኞች የረሃብ አድማ ላይ መሆናቸውን ጥቆማ እንደደረሳት ልጃቸው ቦንቱ በቀለ ለሜሪካ ድምፅ ገልፃለች፡፡

ከትናንት ሐሙስ መጋቢት 16 ጀምሮ አባቷን እንዳላገኘችም ተናግራለች፡፡ከጽዮን ግርማ ጋር አጠር ያለ ቆይታ አድርጋለች፡፡

ቦንቱ ለአባቷ ስንቅ ለማቀበል ፌዴራል ፖሊስ ወንጀል ምርመራ ማዕከል (ማዕከላዊ) ስትሄድ የገጠማትን ሁኔታ በማስረዳት ትጀምራለች፡፡

ለዝርዝሩ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

“አባቴን ጨምሮ የረሃብ አድማ ላይ መኾናቸውን ጥቆማ ደርሶናል” ቦንቱ በቀለ ገርባ
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:14 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

XS
SM
MD
LG