በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በኦሮሚያ ተቃውሞ የቆሰሉና የሞቱ መኖራቸው ተዘገበ


በቤጊ ከተማ ለአንድ የግጭቱ ሰለባ የተካሄደ የቀብር ሥነ-ሥርዓት (ከፌስ ቡክ የተገኘ ፎቶ)

የኦሮሚያ ተቃውሞ ዛሬም በክልሉ የተለያዩ አካባቢዎች ቀጥሎ መዋሉ ተነግሯል። አንዳንድ ባለሥልጣናት ግን የቆሰለም ሆነ የሞተም የለም ብለዋል።

ሦስተኛ ወሩን የያዘው የኦሮሚያ ተቃውሞ ዛሬም በክልሉ የተለያዩ አካባቢዎች ቀጥሎ መዋሉ ተነግሯል።

የአፋን ኦሮሞ አገልግሎት ባልደረቦች ጃለኔ ገመዳ፥ ቱጁቤ ኩሣና ሦራ ሃላኬ ያጠናቀሯቸው አጫጭር ዘገባዎች አሉ። ሰሎሞን ክፍሌ አጠናቅሮ ያቀረበውን ዘገባ ከድምጽ ፋይሉ ያድምጡ።

በኦሮሚያ ተቃውሞ የቆሰሉና የሞቱ መኖራቸው ተዘገበ
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:37 0:00

አስተያየቶችን ይዩ (7)

XS
SM
MD
LG