በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የኦሮምያ ክልል ወቅታዊ ሁኔታና የአስተዳደሩ መንግስት ምላሽ


አቶ ፈቃዱ ተሰማ የኦሮሚያ ክልል አስተዳድር ቃል አቀባይና የካቢኔ አባል /ፋይል ፎቶ/
አቶ ፈቃዱ ተሰማ የኦሮሚያ ክልል አስተዳድር ቃል አቀባይና የካቢኔ አባል /ፋይል ፎቶ/

“ክልሉ ወታደራዊ አስተዳደር ስር ይገኛል” በሦሥት የኦሮሚያ ከተሞች የሚገኙ የኦሮሞ ፌድራሊስት ኮንግሬስ ፓርቲ አባላት “የተቃዋሚዎቹ አስተያየት ብጥብጡ እንዲቀጥል ከመፈለጋቸው የመነጨ ነው፤” አቶ ፈቃዱ ተሰማ የክልሉ አስተዳድር ቃል አቀባይና የካቢኔ አባል

ከተቃዋሚ ፓርቲዎች የሚሰሙ መረጃዎች ወቅታዊውን የክልሉን ሁኔታ አያሳዩም፤ ሲል የኦሮሚያ ክልል አስተዳደር ለአሜሪካ ድምጽ ሬድዮ ገለጸ።

“የተቃዋሚዎቹ አስተያየት ብጥብጡ እንዲቀጥል ከመፈለጋቸው የመነጨ ነው፤” ሲሉ ባለፈው ቅዳሜ በአሠራጨነው ዝግጅት በሦሥት የኦሮሚያ ከተሞች የሚገኙ የኦሮሞ ፌድራሊስት ኮንግሬስ ፓርቲ አባላት “ክልሉ ወታደራዊ አስተዳደር ስር ይገኛል”ማለታቸው ይታወሳል።

በማሕበራዊ ድረ ገጾች “ኦሮሚያ በስምንት ቀጣና ተከፋፍላ በጄኔራሎች እየተዳደረች ነው” በሚል የተሰማውንም አቶ ፈቃዱ“ከእውነት የራቀ” ሲሉ አስተባብለዋል።

በክልሉ በተለያዩ ትምሕርት ቤቶች የመማር ማስተማሩ ሂደት ወደ ነበረበት ሁኔታ አልተመለሰም የሚለውን በሦሥት የኦሮሚያ ከተሞች የሚገኙ የኦሮሞ ፌድራሊስት ኮንግሬስ ፓርቲ አባላት የሰጡትን አስተያየት ጨምሮ ቃል አቀባዩ በተለይ ከአሜሪካ ድምጽ ጋር ባካሄዱት ቃለ ምልልስ የሰጡትን ምላሽ ከዚህ በታች ካሉት ሁለት ክፍሎች ያድምጡ።

የኦሮምያ ክልል ወቅታዊ ሁኔታና የአስተዳደሩ መንግስት ምላሽ - ክፍል 1
please wait

No media source currently available

0:00 0:09:10 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

የኦሮምያ ክልል ወቅታዊ ሁኔታና የአስተዳደሩ መንግስት ምላሽ - ክፍል 2
please wait

No media source currently available

0:00 0:10:22 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

XS
SM
MD
LG