በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

እስር ላይ የሚገኙት አራቱ የኦፌኮ አመራር አባላት ያቀረቡት ክስ


የኦፌኮ አርማ
የኦፌኮ አርማ

“የጸሃይ ብርሃን እንዳናይ፤ ውሃ እንኳን እንድንለምን ተደርገናል። ልጆቻችንና ዘመዶቻችን እኛን ለማየት እንዳይችሉ ተደርገናል።” አቶ ደጀኔ ጣፋ ታሳሪ የኦሮሞ ፌድራሊስት አመራር አባል።

“ከማዕከላዊ ምርመራ ወደ ቂሊንጦ ማረሚያ ቤት ስንመጣ መድሃኒት ውሰዱ ተባልን። መድሃኒቱንአንወስድም ሌላ አማራጭ ጠየቅን።” አቶ በቀለ ገርባ፤ ታሳሪ የኦሮሞ ፌድራሊስት አመራር አባል።

“በማረሚያ ቤቱ ‘ጨለማ ቤት’ የሚባል የለም። አንዳንድ ታሳሪዎች የተለየ ጠባይ ሲያሳዩና”ሲደባደቡ“ ግን ከቤተሰብ አባላት ጋር የመገናኘት ዕድል የሚያሳጣ ቅጣት ሊጣልባቸው ይችላል።”የማረሚያ ቤቱ ተወካይ።

Text: በኦሮሚያ የተለያዩ አካባቢዎች ከተቀሰቀሱት የተቃውሞ እንቅስቃሴዎች ጋር ተያይዞ “የኦሮሞነጻነት ግንባርን የሽብር ተልዕኮ ለማሳካት አመጽ በማነሳሳት ተሳትፋችኃል፤” የሚል ውንጀላቀርቦባቸው በእሥር ላይ የሚገኙት የኦፌኮ አመራር አባላት “ደረሱብን” ያሏቸውን በደሎች ተንተርሶበሕግ ታሳሪዎች አያያዝ ዙሪያ ያተኮረ የሕግ ትንታኔ ነው።

“ካለፈው አርብ አንስቶ ልጠይቃቸውና ስንቅ ለማቀበል እንኳን ተስኖናል፤” ሲሉ የቤተሰብአባሎቻቸው ያቀረቧቸውን ቅሬታዎች በትላንትናው ምሽት መዘገባችን ይታወሳል።

ለመሆኑ ስለ ታሳሪዎች አያያዝ ሕጉ ምን ይላል? የትንታኔውን ዝርዝር ከዚህ ያድምጡ፤

እስር ላይ የሚገኙት አራቱ የኦፌኮ አመራር አባላት ያቀረቡት ክስ
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:53 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

XS
SM
MD
LG