አዲስ አበባ —
የኦሮሞ ሕዝብ ዲሞክራሲያዊ ድርጅት ኦሕዴድ ሁለት ከፍተኛ ባለ ሥልጣናት ከፓርቲና ከመንግስት ኃላፊነቶችመነሳታቸውን ዘገባዎች አመለከቱ።
የኦሮምያ ክልል ገዢ ፓርቲ ኦሕዴድ እስካሁን የሰጠው ይፋ መግለጫም ሆነ ማረጋገጫ የለም።
-
እስክንድር ፍሬው