በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በሚያጠናበት ቤት ስለተገደለው ተማሪ ሞቱማ ፈዬራ አሟሟት


የ20 ዓመት ወጣትና የዐሥረኛ ክፍል ተማሪ ሞቱማ ፈዬራ በታጣቂዎች መገደሉን ለቤተሰቡ ቅርበት እንዳላቸው የገለጹ ምንጮች ሲናገሩ፤የወረዳው መስተዳድር በበኩላቸው የሟቹን አስክሬን መመለከታቸን ተናገረው ‘በማን ተገደለ?’ ስለሚለው ግን የሚያውቁት ነገር እንደሌለ ገለፀዋል፡፡

ባለፈው ሣምንት ረቡዕ የካቲት 16 ቀን 2008 ዓ.ም ለሊት በምዕራብ ሸዋ ዞን ቶኬ ኩታዬ ወረዳ ጎሮሶሌ ከተማ ውስጥ ሞቱማ ፈዬራ የተባለ የ20 ዓመት ወጣትና የዐሥረኛ ክፍል ተማሪ በታጣቂዎች መገደሉን ለቤተሰቡ ቅርበት እንዳላቸው የገለጹ ምንጮች ለአሜሪካ ድምጽ ተናግረዋል፡፡

የወረዳው ፖሊሲ ኃላፊዎች ስለ ጉዳዩ የሚያውቁት ነገር እንደሌለ ሲናገሩ የወረዳው መስተዳድር በበኩላቸው የሟቹን አስክሬን መመለከታቸን ተናገረው ‘በማን ተገደለ?’ ስለሚለው ግን የሚያውቁት ነገር እንደሌለ ገለፀዋል፡፡

ጃለኔ ገመዳ ያጠናቀረቸውን ዘገባ ጽዮን ግርማ ታቀርበዋለች።

ዝርዝሩን ከተያያዘው ድምጽ ያድምጡ።

በሚያጠናበት ቤት ስለተገደለው ተማሪ ሞቱማ ፈዬራ አሟሟት
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:38 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

XS
SM
MD
LG