በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በኦሮሚያ ተቃውሞው ቀጥሏል


ሕዳር ሁለት ቀን የተጀመረው ተቃውሞ ዛሬም በአንዳንድ የኦሮሚያ ከተሞች ቀጥሏል። በተለያዩ የኦሮሚያ ከተሞች፤ ዞኖችና ወረዳዎች ተቃውሞው ስለመቀጠሉ የአካባቢው ነዋሪዎች አስተያየት ሲሰጡ ይደመጣል። ዛሬም ሰዎች ይሞታሉ፣ይታሠራሉ እንዲሁም ይደበደባሉ የሚሉ አስተያየቶች ይነገራሉ። የዘገባዎቹን ዝርዝር ጽዮን ግርማ ይዛለች።

ሕዳር ሁለት ቀን የተጀመረው ተቃውሞ ዛሬም በአንዳንድ የኦሮሚያ ከተሞች ቀጥሏል። በተለያዩ የኦሮሚያ ከተሞች፤ ዞኖችና ወረዳዎች ተቃውሞው ስለመቀጠሉ የአካባቢው ነዋሪዎች አስተያየት ሲሰጡ ይደመጣል። ዛሬም ሰዎች ይሞታሉ፣ይታሠራሉ እንዲሁም ይደበደባሉ የሚሉ አስተያየቶች ይነገራሉ።

የዞንና የወረዳ ባለሥልጣኖች "የሚደርሳችሁ መረጃ የተሳሳት ነው" ይላሉ፡፡ የዛሬውን የቦረና ዞንና የሰሞኑን የሻኪሶ ወረዳ ከራሞት በተመለከተ ጽዮን ግርማ ነዋሪዎችን አነጋግራ የሚመለከተውን ዘገባ ሠርታለች።

ዝርዝሩን ከተያያዘው ድምጽ ያድምጡ።

በኦሮሚያ ተቃውሞው ቀጥሏል
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:42 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

XS
SM
MD
LG