በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

እነ ናትናኔል ፈለቀ ከሀገር እንዳይወጡ ታግደው ከእስር ተፈቱ

ናትናኤል ፈለቀ ከአንድ ዓመት በፊት ከእስር ሲፈታ ከወንድሙ ጋር

ቀደም ሲል በእስር ላይ ቆይተው ከተለቀቁት የዞን ዘጠኝ የኢንተርኔት አምደኞች አንዱ የሆነው ናትናኔል ፈለቀ፣ ጸደቀ ድጋፌ እና አዲስ ዓለም ደስታ ከሀገር እንዳይወጡ ታገደው በ5ሺህ ብር ዋስትና ይፈቱ ሲል የስር ፍርድ ቤት የሰጠው ውሳኔ ከፍተኛ ፍርድ ቤት በማጽናቱ ዛሬ በዋስ ተፈተዋል።

ጽዮን ግርማ ከናትናኤል ፈለቀን አነጋግራ ተከታዩን ዘገባ አጠናክራለች።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ።

እነ ናትናኔል ፈለቀ ከሀገር እንዳይወጡ ታግደው ከእስር ተፈቱ
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:20 0:00

XS
SM
MD
LG