በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የኢንተርኔት አምደኛው ስዩም በአስቸኳይ እንዲፈታ ሲ.ፒ.ጄ አሳሰበ(የምስራቅ አፍሪካ ተወካዩን አነጋግረናል)


የኢንተርኔት አምደኛው ስዩም ተሾመ
የኢንተርኔት አምደኛው ስዩም ተሾመ

ከሚያስተምርበት የአምቦ ዩኒቨርስቲ ወሊሶ ካምፓስ ቅዳሜ መስከረም 21 ቀን 2009 ዓ.ም ተወስዶ የታሰረው ስዩም ተሾመ በአስቸኳይ እንዲፈታ ዓለም አቀፍ የጋዜጠኞች ደህንነት ተሟጋች ድርጅት (CPJ) አሳሰበ።

ከሚያስተምርበት የአምቦ ዩኒቨርስቲ ወሊሶ ካምፓስ ቅዳሜ መስከረም 21 ቀን 2009 ዓ.ም ተወስዶ የታሰረው ስዩም ተሾመ በአስቸኳይ እንዲፈታ ዓለም አቀፍ የጋዜጠኞች ደህንነት ተሟጋች ድርጅት (CPJ) አስታወቀ።

ጽዮን ግርማ የምስራቅ አፍሪካ ተወካይ ሙረቲ ሙቲጋን ስለሁኔታው አነጋግራ ተከታዩን ዘገባ አጠናክራለች።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያዳምጡ።

የኢንተርኔት አምደኛው ስዩም በአስቸኳይ እንዲፈታ ሲ.ፒ.ጄ አሳሰበ (የምስራቅ አፍሪካ ተወካዩን አነጋግረናል)
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:22 0:00

XS
SM
MD
LG