በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ፕሬዚደንት ኦባማ ለስፕሪንግ ፊልድ ኢለኖይ መራጮች ያሰሙት ንግግር

U.S. President addresses the Illinois General Assembly during a visit to , , Feb.10, 2016.
U.S. President addresses the Illinois General Assembly during a visit to , , Feb.10, 2016.

ለሙያቸዉና ልዩ ትርጉም በሰጠዉና ታሪካዊ በሆነዉ ስፍራ ያደረጉት ንንግግር፥ የመጀመሪያዉ ረድፍ ላይ ሆነዉ ያዳመጡ የነበሩ ታዳሚዎች በመንቀፍና በመደገፍ የተደበላለቀ ስሜት ቸረዉታል።

ፕሬዚደንት ኦባማ የዛሬ ዘጠኝ ዓመት የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚደንት የመሆን ምኞታቸዉን ወደ ገለጹበት ለስፕሪንግ ፊልድ ኢለኖይ ተመልሰዉ የክፍለ አገሩ ሴናተር ሆነዉ ላገለገሉበት ምክር ቤት አባላት ትላንት ንግግር አድርገዋል።

የቪኦኤ ጋዜጤኛ ኬን ፋራባ (Kane Farabaugh) እንደዘገበዉ ለሙያቸዉና ልዩ ትርጉም በሰጠዉና ታሪካዊ በሆነዉ ስፍራ ያደረጉት ንንግግር፥ የመጀመሪያዉ ረድፍ ላይ ሆነዉ ያዳመጡ የነበሩ ታዳሚዎች በመንቀፍና በመደገፍ የተደበላለቀ ስሜት ቸረዉታል።

የድምጽ ፋይሉን በመጫን ዝርዝሩን ያድምጡ።

ፕሬዚደንት ኦባማ ለስፕሪንግ ፊልድ ኢለኖይ መራጮች ያሰሙት ንግግር
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:55 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

XS
SM
MD
LG