No media source currently available
ፕሬዚደንት ኦባማ የዛሬ ዘጠኝ ዓመት የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚደንት የመሆን ምኞታቸዉን ወደ ገለጹበት ለስፕሪንግ ፊልድ ኢለኖይ ተመልሰዉ የክፍለ አገሩ ሴናተር ሆነዉ ላገለገሉበት ምክር ቤት አባላት ትላንት ንግግር አድርገዋል።