በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የበጠመንጃ ሁከቶችን የሚመቀነስ ፕሬዚደንታዊ ዉሳኔ

የዩናትድ ስቴትስ (United States) ፕሬዚደንት ባራክ ኦባማ የጠመንጃ ሁከቶችን ለመቀነስ ሚቀንስ ፕሬዚደንታዊ ዉሳኔ ይፋ ባደረጉበት ጊዜ መግለጫ ሲሰጡ ባለፉት ዓመታት የጦር መሣሪያ ሰለባ የሆኑ ብዙሃን ጉዳይ ያሳዘናቸዉ መሆኑ በንግግራቸዉ ገልጸዋል(ፎቶ ሮይተርስ/REUTERS)
የዩናትድ ስቴትስ (United States) ፕሬዚደንት ባራክ ኦባማ የጠመንጃ ሁከቶችን ለመቀነስ ሚቀንስ ፕሬዚደንታዊ ዉሳኔ ይፋ ባደረጉበት ጊዜ መግለጫ ሲሰጡ ባለፉት ዓመታት የጦር መሣሪያ ሰለባ የሆኑ ብዙሃን ጉዳይ ያሳዘናቸዉ መሆኑ በንግግራቸዉ ገልጸዋል(ፎቶ ሮይተርስ/REUTERS)

የዩናትድ ስቴትስ (United States) ፕሬዚደንት ባራክ ኦባማ (Barack Obama)የጠመንጃ ሁከቶችን የሚቀንስ ፕሬዚደንታዊ ዉሳኔ እንደሚወስዱ አስታወቁ።

የዩናትድ ስቴትስ (United States) ፕሬዚደንት ባራክ ኦባማ (Barack Obama) የመሳሪያ ሁከቶችን ለመቀነስ፣ አዳዲስ እርምጃዎችን እንደሚወስዱ አስታዉቀዋል።

እርምጃዉ የነበሩ የጠመንጃ ሕግጋት እንዲጠብቁ፥ የጠመንጃ ነጋዴዎች የንግድ ምስክር ወረቀት ሸማቾችም ቀደም ብሎ ወንጀል ፈጽመዉ እንደሆነ መዝገባቸዉ እንዲጣራ የሚጠይቅ ነዉ። ፕሬዚደንቱ የምክር ቤቱን ይሁንታ ሳያገኙ በፕሬዚደንታዊ ስልጣናቸዉ የወሰዷቸዉ እርምጃዎች የአሜሪካን ሕዝብ ከፋፍሏል።

ፕሬዚደንት ባራክ ኦባማ (Barack Obama) በትላንትናዉ እለት ስለሚወስዷቸዉ እርምጃዎች በዋይት ኃውስ (White House)ቤተ መንግስት መግለጫ ሲሰጡ ባለፉት ዓመታት የጦር መሣሪያ ሰለባ የሆኑ ብዙሃን ጉዳይ ያሳዘናቸዉ መሆኑ በንግግራቸዉ ተስተዉሏል።

የአሜሪካ ድምጹ ጀፍ ካስከር (Geff Cusker) የዘገበዉን ትዝታ በላቸዉ አቅርባዋለች ከዚህ በታች ካለው የድምጽ ፋይል ያድምጡ።

የበጠመንጃ ሁከቶችን የሚመቀነስ ፕሬዚደንታዊ ዉሳኔ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:14 0:00

XS
SM
MD
LG