በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በእሬቻ በዓል ላይ በተፈጠረው ሁኔታ የጠፋው ሕይወት 52 መድረሱን መንግሥት አስታወቀ

በእሬቻ በዓል ተጎጂዎች እርዳታ እየጠበቁ
በእሬቻ በዓል ተጎጂዎች እርዳታ እየጠበቁ

በቢሾፍቱ የእሬቻ በዓል አከባበር ወቅት በተፈጠረው ሁከትና ትርምስ ውስጥ የጠፋው ሕይወት ቁጥር እየጨመረ መሆኑን የዐይን እማኞች ተናግረዋል፡፡

በቢሾፍቱ የእሬቻ በዓል አከባበር ወቅት በተፈጠረው ሁከትና ትርምስ ውስጥ የጠፋው ሕይወት ቁጥር እየጨመረ መሆኑን የዐይን እማኞች ተናግረዋል፡፡

አንድ የቢሾፍቱ ከተማ ነዋሪ የሆኑ የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ አባል “እራሴ ዐይቼ ያረጋገጥኩት ሰባ ስድስት መሞቱን ነው” ብለው ከመቶ በላይ ሰው መሞቱን የሚናገሩ መረጃዎችን እየሰሙ መሆናቸውን ለቪኦኤ ገልፀዋል፡፡

ቪኦኤ ያነጋገራቸው የዐይን እማኝ ነበርን ያሉ ሰዎች “ሁኔታው የተፈጠረው ቀደም ሲል ተደርሶበት ከነበረ መግባባት ውጭ የመንግሥት ባለሥልጣናት ንግግር ሲያደርጉና የክልሉና የፌደራል መንግሥቱ ባንዲራዎች ሲሰቀሉ ወጣቶች ለማውረድ ወደ መድረክ ሲወጡ በተከፈተ የአስለቃሽ ጢስና የመሣሪያ ተኩስ ነው” ብለዋል፡፡

የመንግሥት ኮምዩኒኬሽንስ ጉዳዮች ፅ/ቤት ለበዓሉ መስተጓጎልና ለሕይወት መጥፋት ሁከት ፈጣሪ ኃይሎች ያላቸውን ወንጅሏል፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡

በእሬቻ በዓል ላይ በተፈጠረው ሁኔታ የጠፋው ሕይወት 52 መድረሱን መንግሥት አስታወቀ
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:21 0:00

XS
SM
MD
LG