በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ስግደት በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ-ክርስቲያን


በዕለተ ዐርብ የስቅለት ዕለት ምንም ዓይነት በዐል ቢኖር ስግደት አይቀርም። ስቅለት ይበልጥ የሚከበረው በስግደት ነው።

ሁሌም ወደ ቤተ ክርስቲያን ስንገባ፣ የሰላምታ ያህል ነውና፣ ሰላም ለኪ ቅድስት ቤተ ክርስቶያን ብለን ሦስቴ መስገድ ይገባል።

በዕለተ ዐርብ የስቅለት ዕለት ምንም ዓይነት በዐል ቢኖር ስግደት አይቀርም። ስቅለት ይበልጥ የሚከበረው በስግደት ነው።

በሰሞነ-ህማማት፣ በተለይ ከሰኞ እስከ ዐርብ፣ ስግደቱ ረዘም ያለ ነው። ይህም ከማለዳው 11 ሰዓት እስከ ማታው 11 በየቀኑ ቢያንስ 41 ጊዜ ይሰገዳል።

የስቅለት ቀን በዐል ከሆነ አይሰገድም የሚባለው ከልማድ የመጣ እንጂ የቤተ-ክርስቲያኒቱ አስተምህሮ አይደለም ይላሉ፣ የኢትዮጵያ ሊቃውንት ጉባዔ ምክትል ሰብሳቢ መጋቤ ብሉይ እዝራ ለገሠ።

አዲሱ አበበ ያጠናቀረው ዝርዝር አለ፣ ከድምጽ ፋይሉ ያድምጡ።

ስግደት በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ-ክርስቲያን
please wait

No media source currently available

0:00 0:10:16 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ
ስግደት በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ-ክርስቲያን
please wait

No media source currently available

0:00 0:01:44 0:00

XS
SM
MD
LG