አጋሩ
Print
የበዓሉ መቃረብ ችግሩን ችግሩን ማባባሱ ተዘገበ
ከጥቂት ወራት ወዲህ በኢትዮጵያ የዋጋ ንረት እየተባባሰ መሄዱ ማንም ሊክደው የማይችለው ሐቅ ሆኗል። አሁን ደግሞ የፋሲካ በዓል መቃረብ ችግሩን ያባባሰው ይመስላል። ለመሆኑ ሰሞኑን መርካቶ ምን ትመስላለች?