በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ፊፋ የሙሰኛ ግለ-ሰቦች ሰለባ ሆኛለሁ ይላል


ፋይል ፎቶ - በፈርንሳይ ፓሪስ ከተማ የሚገኘው የፊፋ ዋና ጽ/ቤት
ፋይል ፎቶ - በፈርንሳይ ፓሪስ ከተማ የሚገኘው የፊፋ ዋና ጽ/ቤት

ፊፋ(FIFA) ለዩናይትድ ስቴትስ ጠበቆች መስሪያ ቤት ባቀረበው ሰነድ ባለፉት ዓመታት የማጭበርበር ተግባር ተስፋፍቶ እንደነበር ሲያስረዳ የሙሰኛ ግለ-ሰቦች ሰለባ ሆኛለሁ ይላል።

ዓለም አቀፍ የእግር ኳስ ፈደረሽን ፊፋ(FIFA) የጉቦ ገንዘብ ነው ተብሎ በዩናይትድ ስቴትስ ባለስልጣኖች የተያዘበትን ገንዘብ ለማስመለስ በሚያድርገው ጥረት የከፍተኛው አመራር አባላት የዓለም ዋንጫ ድምጾችን የሸጡበት ጊዜ እንደነበር አምኖ እንደተቀበለ ተዘግቧል።

ፊፋ(FIFA) ለዩናይትድ ስቴትስ ጠበቆች መስሪያ ቤት ባቀረበው ሰነድ ባለፉት አመታት የማጭበርበር ተግባር ተስፋፍቶ እንደነበር ሲያስረዳ የሙሰኛ ግለ-ሰቦች ሰለባ ሆኛለሁ ይላል።

ዓለም አቀፍ የእግር ኳስ ፈደረሽን የታገደበትን ገንዘብ ለማስመለስ በሚያደርገው ጥረጥ ለባለስልጣኖቹ የተከፈለው የጉዞ እለታዊ አብልን፣ የጉዞ ዋጋንና ለመስለ ወጪዎች የሰጠው ገንዘብ ሊመለስልኝ ይገባል ይላል። ያጣው ገንዘብ $28.2 ሚልዮን ዶላር እንደሚሆን ጠቁሟል።

XS
SM
MD
LG