በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የአውሮፓ ኰሚሽን ፍልሰተኞችን እንደምን ማስተናገድ እንደሚቻል የሚያስረዳ ሰነድ ይፋ አደረገ

ፋይል ፎቶ - ስደተኞች በግሪክ ማቆደንያ ድንበር እ.አ.አ. 2016
ፋይል ፎቶ - ስደተኞች በግሪክ ማቆደንያ ድንበር እ.አ.አ. 2016

በዚሁ መሠረት ብራስልስ ውስጥ የተሰበሰቡት የአውሮፓ ሕብረት ያስቀመጧቸው ሁለት አማራጮች አንዱ፣ የአውሮፓን የጥገኝነት ጥያቄ ህግ መመርመር ሲሆን ሌላው፣ የዳብሊን ድንጋጌ የተሰኘውን ህግ መለወጥ ናቸው።

በቅርቡ ወደ አውሮፓ ድንበር አልፈው በመግባት ከለላ የሚጠይቁ ፍልሰተኞችን እንደምን ማስተናገድ እንደሚቻል የሚያስረዳ፣ ቢያንስ ሁለት አማራጮችን የያዘ ዶክሜንት ረቡዕ ይፋ ማድረጉን የአውሮፓ ኰሚሽን አስታወቀ።

በዚሁ መሠረት ብራስልስ ውስጥ የተሰበሰቡት የአውሮፓ ሕብረት ያስቀመጧቸው ሁለት አማራጮች አንዱ፣ የአውሮፓን የጥገኝነት ጥያቄ ህግ መመርመር ሲሆን ሌላው፣ የዳብሊን ድንጋጌ የተሰኘውን ህግ መለወጥ ናቸው።

ዝርዝሩን ለማዳመጥ ከዚህ በታች ያለውን የድምጽ ፋይል ይጫኑ።

የአውሮፓ ኰሚሽን ፍልሰተኞችን እንደምን ማስተናገድ እንደሚቻል የሚያስረዳ ሰነድ ይፋ አደረገ
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:27 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

በቅርብ ጊዜ የካቶሊኮች መሪ አባ ፍራንሲስ የስደተኞችን እግር እንዳጠብም ይታወሳል።

ቪድዮውን ከዚህ በታች ይመልከቱ።

የካቶሊኮች መሪ አባ ፍራንሲስ የስደተኞችን እግር በማጠብ ትህትና ሲያሳዩ
please wait

No media source currently available

0:00 0:01:48 0:00

XS
SM
MD
LG