በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

እአአ 2015 የስደተኞችና የፍልሰተኞች ዓመት

  • ቆንጂት ታየ

ከተሰናባቹ የአውሮፓውያን 2015 ዓ.ም. መጀመርያው አንስቶ እስካሁን ወደ አውሮፓ ሕብረት ሃገሮች በባህር እያቋረጡ የገቡት ፍልሰተኞችና ስደተኞች ቁጥር ከአንድ ሚልዮን መብለጡን የተባበሩት መንግሥታት የስደተኞች ጉዳዮች ከፍተኛ ኮሚሺን አስታውቀ፡፡ ለንጽጽር ብሎም፣ ከአንድ አመት በፊት የገቡት 216,000 እንደነበሩ ጠቅሷል።

ተጨማሪ የዜና ዘገባ ባልደረባችን ቆንጂት ታየ አጠናራለች። ዘገባውን ለመስማት የተያያዘውን የድምጽ ፋይል በመጫን ያዳምጡ።

XS
SM
MD
LG