በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የአውሮፓ ኰሚሽን ፍልሰተኞችን እንደምን ማስተናገድ እንደሚቻል የሚያስረዳ ሰነድ ይፋ አደረገ


በቅርቡ ወደ አውሮፓ ድንበር አልፈው በመግባት ከለላ የሚጠይቁ ፍልሰተኞችን እንደምን ማስተናገድ እንደሚቻል የሚያስረዳ፣ ቢያንስ ሁለት አማራጮችን የያዘ ሰነድ ረቡዕ ይፋ ማድረጉን የአውሮፓ ኰሚሽን አስታወቀ። ​​በዚሁ መሠረት ብራስልስ ውስጥ የተሰበሰቡት የአውሮፓ ሕብረት ያስቀመጧቸው ሁለት አማራጮች አንዱ፣ የአውሮፓን የጥገኝነት ጥያቄ ህግ መመርመር ሲሆን ሌላው፣ የዳብሊን ድንጋጌ የተሰኘውን ህግ መለወጥ ናቸው።

XS
SM
MD
LG