በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ባለፉት 25 ዓመታት በተለያዩ ዘርፎች በኢትዮጵያ ስኬት ተመዝግቧል ይላሉ

የሕአዴግ ደጋፊ ፊቱ ላይ የፓርቲውን አርማ እየሳለ የተነሳ ፎቶ /ፋይል ፎቶ/
የሕአዴግ ደጋፊ ፊቱ ላይ የፓርቲውን አርማ እየሳለ የተነሳ ፎቶ /ፋይል ፎቶ/

ተቃዋሚዎች ደግሞ፣ የኢሕአዴግ 25 ዓመት የሥልጣን ዘመን፣ በተለይም በፖለቲካው መስክ፣ ያለ ውጤት የባከነ መሆኑን ይናገራሉ።

የደርግ መንግሥት ከሥልጣን ተወግዶ ኢሕአዴግ ሥልጣን ላይ የወጣበት 25ኛው የብር ኢዮቤልዩ በዐል፣ በተለያዩ ሥነ ሥርዓቶች በመከበር ላይ ይገኛል።

ኢሕአዴግን የሚደግፉ ሴት ባንዴራ ይዘው/ፋይል ፎቶ/
ኢሕአዴግን የሚደግፉ ሴት ባንዴራ ይዘው/ፋይል ፎቶ/

በዚሁ መነሻ፣ ባለፉት 25 ዓመታት በተለያዩ ዘርፎች ኢትዮጵያ ውስጥ ስኬት ተመዝግቧል ይላሉ ጠቅላይ ሚኒስትሩ አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ።

ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ /ፋይል ፎቶ/
ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ /ፋይል ፎቶ/

ተቃዋሚዎች ደግሞ፣ የኢሕአዴግ 25 ዓመት የሥልጣን ዘመን፣ በተለይም በፖለቲካው መስክ፣ ያለ ውጤት የባከነ መሆኑን ይናገራሉ።

እሰእክንድር ፍሬው የሁለቱንም አጠናቅሮ ያቀረበው ዘገባ አለ፣ ከድምጽ ፋይሉ ያድምጡ።

ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ባለፉት 25 ዓመታት በተለያዩ ዘርፎች በኢትዮጵያ ስኬት ተመዝግቧል ይላሉ
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:51 0:00

XS
SM
MD
LG