አቶ ኃይለማሪያም ደሳለኝን በሊቀ መንበርነት አቶ ደመቀ መኮንን ምክትላቸው አድሮጎ በድጋሚ የመረጠውና በቅርቡ የተካሄደው አሥረኛው የኢሕአዴግ ጉባኤ ላይ ያተኮረ የባለ ሞያ ትንታኔ።
በጉባኤው የትኩረት ጭብጦች ይዘትና ፋይዳ፤ በጠቅላይ ሚንስትሩ ንግግሮችና በተቃዋሚዎች ምላሽ ዙሪያ ያተኮረው ቅንብር ጉባኤው ለአገሪቱ አንገብጋቢ ጉዳዮች የሰጠውን ምላሽም ይመረምራል።
ምያዊ ትንታኔውን የሚያቀርቡት አቶ ሰይፈ ኃይሉ በመቀሌ ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካ ሳይንስና ስትራተጂካዊ ጥናት ትምሕርት ክፍል ተባባሪ ፕሮፌሰር ናቸው።