በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ኦሮምያ ውስጥ የተወሰደው እርምጃ “ትክክል እንዳልነበረ ባለሥልጣናቱ አምነዋል” - ግሪንፊልድ

ሊንዳ ቶማስ ግሪንፊልድ - በዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት የአፍሪካ ጉዳዮች ረዳት ሚኒስትር

ኦሮምያ ክልል ውስጥ የተወሰደው የኃይል እርምጃ “ስህተት መሆኑን የኢትዮጰያ መንግሥት ባለሥልጣናት አምነዋል” ሲሉ በዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት የአፍሪካ ጉዳዮች ረዳት ሚኒስትር ሊንዳ ቶማስ ግሪንፊልድ አስታውቀዋል።

የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት (ፎቶ ሮይተርስ/ REUTERS)

ግሪንፊልድ ለጋዜጠኞች ዛሬ - ዕሁድ፤ ጥር 22/2008 ዓ.ም አዲስ አበባ ላይ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ክልሉ ውስጥ የተፈጠረው ሁኔታ ምክንያት ሰፋ ያለ ስለመሆኑም የጋራ መግባባት እንዳለ ጠቁመዋል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

ኦሮምያ ውስጥ የተወሰደው እርምጃ “ትክክል እንዳልነበረ ባለሥልጣናቱ አምነዋል” - ግሪንፊልድ
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:41 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

XS
SM
MD
LG