No media source currently available
ኦሮምያ ክልል ውስጥ የተወሰደው የኃይል እርምጃ “ስህተት መሆኑን የኢትዮጰያ መንግሥት ባለሥልጣናት አምነዋል” ሲሉ በዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት የአፍሪካ ጉዳዮች ረዳት ሚኒስትር ሊንዳ ቶማስ ግሪንፊልድ አስታውቀዋል።