ዋሽንግተን ዲሲ —
“በኦሮሚያ ክልልሎች በነበረው ተቃውሞ ሳቢያ ለ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ብሄራዊ ፈተና አልተዘጋጁምና የፈተናው ጊዜ ሊራዘም ይገባል፤” በሚል ፈተናው ከነመልሱ በማኅበረሰብ መገናኛ ብዙኃን በመሰራጨቱ የትምህርት ሚንስቴር ሃገር አቀፉን ፈተና መሰረዙን አስመልክቶ የተማሪዎችን አስተያየት አሰባስበናል።