በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

“እልህ መጋባት አያስፈልግም” አቶ አሕመድሲራጅ ሚስባሕ


በትምሕርት ሚኒስቴር የኮሙዩኒኬሽንስ ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ተወካይና ከፍትኛ ባለሞያ አቶ አሕመድ ሲራጅ
በትምሕርት ሚኒስቴር የኮሙዩኒኬሽንስ ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ተወካይና ከፍትኛ ባለሞያ አቶ አሕመድ ሲራጅ

እያወዛገበ በሚገኘው የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መግቢያ ፈተና ጉዳይ በትምሕርት ሚኒስቴር የኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሮክቶሬት ዳይሬክተር ተወካይና ከፍትኛ ባለሞያ አቶ አሕመድ ሲራጅ ሚስባሕን በትናንትናው ዕለት ክፍል አንድ ቃለምልልስ ማነጋገራችን ይታወሳል። ክፍል ሁለት ይቀጥላል።

የዘንድሮው ዓመት የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መግቢያ ፈተና ሾልኮ በመውጣቱና የሁለት ፈተና ጥያቄዎች ከእነ መልሳቸው በማኅበራዊ ሚዲያ በመሰራጨቱ ምክንያት የትምህርት ሚኒስቴርን ሊሰጥ የነበርው ፈተናው ተሰርዞ ከሰኔ 27 እስከ ሰኔ 30 እንዲሰጥ መወሰኑን ካስታወቀ በኋላ በውጭ አገር የሚገኙ የኦሮሞ ተቃውሞ አስተባባሪዎችና የድምጻችን ይሰማ የድጋፍ ግብረሃይል አባላት ተቃውመውታል።

እነዚህን ተቃውሞዎች በተመለከተ በትናንትናው ዕለት በትምሕርት ሚኒስቴር የኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሮክቶሬት ዳይሬክተር ተወካይና ከፍትኛ ባለሞያ አቶ አሕመድ ሲራጅ ሚስባሕን ጽዮን ግርማ አነጋግራቸው ነበር።

ክፍል ሁለት እና የመጨርሻው ይቀርባል።

ቃለ ምልልሱን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያዳምጡ።

“እልህ መጋባት አያስፈልግም” አቶ አሕመድሲራጅ ሚስባሕ
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:11 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ
XS
SM
MD
LG