በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

“ተቃውሞው ሠላማዊ መኾኑን ለማሳየት ነጭ ጨርቅ ይዘን ነበር” የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ተማሪ


አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ

“ከሃምሳ በላይ ተማሪዎች ታሥረዋል። የዐሥራ ስምንቱ ዝርዝር አለኝ፡፡”የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ተማሪ

በትናንትናው ዕለት ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሦስት ካምፓስ የተውጣጡ በርካታ ተማሪዎች ሽሮሜዳ አካባቢ ወደሚገኘው አሜሪካ ኤምባሲ በማምራት «እኛ ሽብርተኞች አይደለንም ፤ የኦሮሞ ሕዝብን መግደል አቁሙ» የሚሉ መፈክሮችን በማሰማት ሲቃወሙ እንደነበር ሮይተርስ ዘግቦ ነበር፡፡

ተቃውሞን ሲያሰሙ ከነበሩት ተማሪዎች መካከል አንዱ ለአሜሪካ ደምጽ አስተያየቱን ሲሰጥ ከተቃውሞው በኋላ ከሃምሳ በላይ ተማሪዎች መታሠራቸውን ተናግሯል፡፡ጃለኔ ገመዳ ያጠናቀረችውን ዘገባ ጽዮን ግርማ ታቀርበዋልች፡፡

ዝርዝሩን ከተያያዘው ደመጽ ያድምጡ፡፡

“ተቃውሞው ሠላማዊ መኾኑን ለማሳየት ነጭ ጨርቅ ይዘን ነበር” የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ተማሪ
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:54 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

XS
SM
MD
LG