አዲስ አበባ —
በኢትዮጵያ ሶማሌ ለተከሰተው ድርቅ ምላሽ ከመስጠት አንፃር የውሃ አቅርቦት ዋናው ጉዳይ መሆኑን የክልሉና የአሜሪካ ኢምባሲ ባለሥልጣናት ተናግረዋል፡፡
ይሔም ሆኖ ክልሉ ከውሃ አቅርቦት አንፃር የዛሬ አስራ አምስትና ሃያ ዓመት ከነበረው በተሻለ ሁኔታ ላይ እንደሚገኝ ተገልጿል፡፡ ጉብኝቱ በአንድ በኩል የድርቁን አስከፊነት በሌላ በኩል ደግሞ ተስፋ ሰጪ እንቅስቃሴዎችን የተመለከቱበት እንደሆነ በአዲስ አበባ የዩናይትድ ስቴትስ ኢምባሲ ጉዳይ ፈፃሚ አስረድተዋል፡፡
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ