በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በሶማሌ ክልል የአጣዳፊ ትውከት እና ተቅማጥ በሽታን ለመከላከል መንግሥት እርምጃ እየተወሰደ ነው ተባለ


ቀብሪድሃር
ቀብሪድሃር

የአጣዳፊ ትውከት እና ተቅማጥ በሽታን ለመከላከል በፌደራል እና በክልሉ መንግሥታት አስፈላጊው እርምጃ እየተወሰደ መሆኑን የኢትዮጵያ የሶማሌ ብሔራዊ ክልል ፕሬዚዳንት አስታወቁ፡፡

የአጣዳፊ ትውከት እና ተቅማጥ በሽታን ለመከላከል በፌደራል እና በክልሉ መንግሥታት አስፈላጊው እርምጃ እየተወሰደ መሆኑን የኢትዮጵያ የሶማሌ ብሔራዊ ክልል ፕሬዚዳንት አስታወቁ፡፡

ፕሬዚዳንቱ አብዲ መሐመድ ኦማር ለአሜሪካ ድምፅ ሲናገሩ ከፍተኛ ውጤት በመገኘቱም ለዚህ ዓላማ የተዘገጁ አንዳንድ ማዕከላት መዘጋት ጀምረዋል፡፡

የኢትዮጵያ ሶማሌ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ፕሬዚዳንት አቶ አብዲ መሐመድ ኦማር እንደገለፁት በተለያዩ ዞኖች የተከሰተውን የአጣዳፊ ትውከት እና ተቅማጥ በሽታ ለመከላከል የተለያዩ ሥራዎች ሲሰሩ ቆይተዋል፡፡

እነዚህ የመከላከል ሥራዎች በፌደራልና በክልሉ መንግሥታት በጋራ የሚሰሩ መሆናቸውንም ምሳሌ በመጥቀስ አብራርተዋል፡፡

የሶማሌን ብሔራዊ ክልል ፕሬዚዳንት አቶ አብዲ መሐመድ ኦማርን በቀብሪድሃር ያነጋገራቸው እስክንድር ፍሬው ተከታዩን ዘገባ ልኳል፡፡

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡

በሶማሌ ክልል የአጣዳፊ ትውከት እና ተቅማጥ በሽታን ለመከላከል እርምጃ እየተወሰደ ነው
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:29 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG