አዲስ አበባ —
የኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል ድርቅ በአሜሪካ ባለሥልጣናት ሲጎበኝ
በኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል የተከሰተውን ድርቅ ለመቋቋምና ለተረጂዎች ለመድረስ በክልሉና በፌደራል መንግሥታት እንደዚሁም ዓለምአቀፍ አጋሮች የተለያዩ ሥራዎች እየተከናወኑ መሆኑን የክልሉ ፕሬዚዳንት አብዲ ሙሃመድ ኦማር አስታወቁ፡፡
ከተረጂዎቹ አንዳንዶቹ እንደገለፁትም ድርቁ የነበሯቸውን እንስሳት አሳጥቷቸዋል፡፡
ከዩናይትድ ስቴትስ ኤምባሲና ዩኤስኤአይዲ የተውጣጡ የሥራ ኃላፊዎች ደግሞ ድርቁ ያስከተለውን ጉዳትና የዕርዳታ እንቅስቃሴዎችን በስፍራው በመገኘት ጎብኝተዋል፡፡
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡
-
እስክንድር ፍሬው