ዋሽንግተን ዲሲ —
ከቀውሱና ከግጭቶች ባሻገር ኢትዮጵያ ወዴት? ከሦሥት የኢትዮጵያ ጉዳይ አዋቂ ምሁራን ጋር የተካሄደ ውይይት ነው።
በወቅታዊ የኢትዮጵያ ጉዳዮች ዙሪያ ያተኮረው ውይይት የዛሬዎቹን አሳሳቢ ችግሮች መርምሮ እየታዩ ያሉትንና ሊመጡ የሚችሉትን አዎንታዊም ሆኑ አሉታዊ ሁኔታዎች በመቃኘት መጪውን የአገሪቱን እጣ አስመልክቶ አንዳች ብርሃን ለመፈንጠቅ ይጥራል።