በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ለኢሕአዴግ ጥፋት መነሻው፣ ሕዝብ ያሰማው ቅሬታ አይደለም ተባለ - ክፍል 2


ከፎስ ቡክ የተገኘ ፎቶ - በዩናይትድ ስቴትስ ካሊፎርንያ ስቴት ዩኒቨርስቲ ፕሮፌሰር ዓለማየጉሁ ገብረማራም የፖለቲካ ሳይንስና የህገ-መንግሥት መምህር
ከፎስ ቡክ የተገኘ ፎቶ - በዩናይትድ ስቴትስ ካሊፎርንያ ስቴት ዩኒቨርስቲ ፕሮፌሰር ዓለማየጉሁ ገብረማራም የፖለቲካ ሳይንስና የህገ-መንግሥት መምህር

"ኃላፊነት መውሰድ" ሲባል እስከምን ድረስ ይሄዳል? በሚል ጥያቄ በማንሳት፣ የሦስት እንግዶችን ትንታኔ አቅርበናል።

የኢትዮጵያው ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ ባለፈው ሳምንት ሐሙስ ለፓርልማቸው ባቀረቡት ሪፖርት፣ በኦሮሚያና በሌሎችም አካባቢዎች ለተፈጠረው የሕዝብ ቅሬታ ፓርቲያቸውና መንግሥታቸው ኃላፊነት እንደሚወስዱ መናገራቸው ይታወሳል።

እኛም "ኃላፊነት መውሰድ" ሲባል እስከምን ድረስ ይሄዳል? በሚል ጥያቄ በማንሳት፣ በትናንቱ ዕለት የሦስት እንግዶችን ትንታኔ አቅርበናል።

በፎስ ቡክም የአድማጮቻችንን መልሶች ተቀብለናል።

እንግዶቻችንም ከኢትዮጵያ አቶ ገብሩ አሥራት፣ የአረና ትግራይ ፓርቲና የመድረክ አመራር አባል፣ አቶ አበባው አያሌው በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የታሪክና የሥነ-ጥበብ መምህር፣ ከዚህ ከዩናይትድ ስቴትስ ደግሞ ፕሮፌሰር ዓለማየጉሁ ገብረማራም በካሊፎርንያ ስቴት ዩኒቨርስቲ (California State University) የፖለቲካ ሳይንስና የህገ-መንግሥት መምህር ናቸው።

አዘጋጅና አቅራቢው አዲሱ አበበ ለፕሮፌሰር ዓለማየሁ ገብረ-ማርያም የቀረበ ጥያቄ መልስ አቅርቦልናል። ያለፈውን ዝግጅት ወይም ክፍል 1ን ለማዳመጥ ይህህንን ፋይል ይጫኑ። የተቀረውን ጥያቄና መልስ ከዚህ በታች ያለውን የድምጽ ፋይል በመጫን ያድምጡ።

ለኢሕአዴግ ጥፋት መነሻው፣ ሕዝብ ያሰማው ቅሬታ አይደለም ተባለ - ክፍል 2
please wait

No media source currently available

0:00 0:22:47 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

XS
SM
MD
LG