በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የግብፅ አየር መንገድ አውሮፕላን የተከሰከሰበት ምክንያት የአሸባሪዎች ጥቃት ሊሆን እንደሚችል ባለሞያዎች ይናገራሉ

የግብፅ አየር መንገድ አውሮፕላን ተሳፋሪዎች ቤተሰብ በሃዘን ላይ
የግብፅ አየር መንገድ አውሮፕላን ተሳፋሪዎች ቤተሰብ በሃዘን ላይ

የፈረንሳይ ፕሬዘዳንት ፍራንሷ ሆላንድ በዛሬው ዕለት ከፓሪስ ተነስቶ ወደ ካይሮ ሲበር የነበረው የግብፅ አየር መንገድ አውሮፕላን መውደቁን አረጋግጠዋል።

የፈረንሳይ ፕሬዘዳንት ፍራንሷ ሆላንድ በዛሬው ዕለት ከፓሪስ ተነስቶ ወደ ካይሮ ሲበር የነበረው የግብፅ አየር መንገድ አውሮፕላን መውደቁን አረጋግጠዋል።

ይህ የፕሬዘዳንቱ ማረጋገጫ የተሰጠው፥ ባለሞያዎች ለአውሮፕላኑ መከስከስ ምክንያት አንዱ የአሸባሪዎች ጥቃት ሊሆን እንደሚችል እየተናገሩ ባለቡት ወቅት ነው።

ሊሳ ብራየንት ከፓሪስ ያደረሰችን ዘገባ፥ ጥያቄዎች በአውሮፕላን ጣቢያዎች ደህንነትና ጥበቃ ላይ እያነጣጠሩ መሆናቸውን ይጠቁማል።

ሰሎሞን ክፍሌ አቅርቦታል ከድምጽ ፋይሉ ያድምጡ።

ቀጥተኛ መገናኛ
ከፓሪስ ወደ ካይሮ ያመራ የነበረ የግብፅ አየር መንገድ አውሮፕላን ተከሰከሰ
please wait

No media source currently available

0:00 0:00:40 0:00

XS
SM
MD
LG