No media source currently available
የፈረንሳይ ፕሬዘዳንት ፍራንሷ ሆላንድ በዛሬው ዕለት ከፓሪስ ተነስቶ ወደ ካይሮ ሲበር የነበረው የግብፅ አየር መንገድ አውሮፕላን መውደቁን አረጋግጠዋል። ይህ የፕሬዘዳንቱ ማረጋገጫ የተሰጠው፥ ባለሞያዎች ለአውሮፕላኑ መከስከስ ምክንያት አንዱ የአሸባሪዎች ጥቃት ሊሆን እንደሚችል እየተናገሩ ባለቡት ወቅት ነው።