የፈረንሳይ ፕሬዘዳንት ፍራንሷ ሆላንድ (Francois Holland) በዛሬው ዕለት ከፓሪስ ተነስቶ ወደ ካይሮ ሲበር የነበረው የግብፅ አየር መንገድ አውሮፕላን መውደቁን አረጋግጠዋል። ይህ የፕሬዘዳንቱ ማረጋገጫ የተሰጠው፥ ባለሞያዎች ለአውሮፕላኑ መከስከስ ምክንያት አንዱ የአሸባሪዎች ጥቃት ሊሆን እንደሚችል እየተናገሩ ባለቡት ወቅት ነው።
ከፓሪስ ወደ ካይሮ ያመራ የነበረ የግብፅ አየር መንገድ አውሮፕላን ተከሰከሰ

1
የግብጽ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ሸሪፍ ኢስማኢል ከጋዜጠኞች ጋር እየተናገሩ

2
ናስር ከተማ የሚገኘው የግብጽ አየር መንገድ መግብያ

3
የፈረንሳዩ ፕሬዝደንት ወደ ግብጽ አየር መንገድ እያመሩ

4
ከተሳፋሪዎቹ እንድ ከሆኑት አማድ የገሰኘ የግብጽ ዜጋ ወንድም በግብጽ አየር መንገድ ናስር ከተማ ውስጥ