በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ውጤት መተንበይና አሸንፌአለሁ ማለት አይቻልም


ምርጫ ቦርድ፣ መኢአድና መድረክ
ምርጫ ቦርድ፣ መኢአድና መድረክ

please wait

No media source currently available

0:00 0:06:51 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

በምርጫ ላይ ውዝግብ ሊፈጥር የሚችል ምንም ዓይነት ምክንያት የለም ሲሉ የብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ፕሮፌሰር መርጋ በቃና መግለጫ ሰጥተዋል፡፡

“ውጤት መተንበይና አሸናፊነትን ማወጅ ለየትኛውም ፓርቲ የተከለከለ ነው” ብለዋል የቦርዱ ሰብሳቢ፡፡

በሌላ በኩል ደግሞ የመላ ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት - መኢአድ ጋዜጣዊ ምርጫ እንዳይሰጥ በምርጫ ቦርድ መከልከሉን አስታውቋል፡፡

ቦርዱ ለፓርቲው የላከው ደብዳቤም ይህንኑ ያረጋግጣል፡፡

ተመሣሣይ ደብዳቤ ለመድረክም ቢደርሰውም መድረክ ግን “…እኔ ቀድሞም የጠራሁት ጋዜጣዊ መግለጫ አልነበረም…” ብሏል፡፡

ለዝርዝሩ የመለስካቸው አምሃንና የእስክንድር ፍሬውን ዘገባዎች ያዳምጡ፡፡

XS
SM
MD
LG